Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የደስታ መልዕክት ላኩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በድጋሚ ለተመረጡት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የእንኳን ደስ ያልዎት መልዕክት አስተላለፉ።

ትናንት በቱርክ በተደረገ ምርጫ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በድጋሚ ተመርጠዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በመልዕክታቸው፥ “በድጋሚ በመመረጥዎ እንኳን ደስ ያልዎት” ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ የኢትዮጵያ እና ቱርክን ግንኙነት በቀጣይ የበለጠ ለማጠናከር በጋራ ለመሥራትም ዝግጁ መሆናቸውን ነው ያመላከቱት።

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *