6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
6ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የገቢ ንግድ ትውውቅ ጉባኤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አስመጪና ላኪዎች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለውን የንግድ ትስስር ማሳደግ እና ማስተዋወቅ በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ በሚመክረው ጉባኤ፥ ከሁለቱም ሀገራት የተወከሉ የንግድ ምክር ቤት አመራሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የልምድ ልውውጥ እያደርጉበታል ተብሏል። ጉባኤውን በንግግር…
