Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።

በአሶሳ ከተማ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ከተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የህብረተብ ክፍሎች ለሰራዊቱ ያላቸውን አለኝታነት ገልፀዋል።

የሰልፉ ተሳታፊዎች መተኪያ የሌለውን ውድ ህይወቱን ሰጥቶ ሀገርን ለሚያስቀጥለው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉም ተደምጠዋል፡፡

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *