ከተስፋ ለሰላም የተሰጠ መግለጫ
መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም.የአገዛዙ ህዝብን ከህዝብ የማዋጋት ዳግም ሴራ ሊከሽፍ ይገባል!ከተስፋ ለሰላም የተሰጠ መግለጫከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣት በኋላ በኢትዯጵያ ውስጥ በሺ የሚቆጠሩ ግጭቶች ተከስተዋል።በሰሜኑ የአገራችን ክፍልና በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ህዝብ ጨራሽ ጦርነቶች ተካሂደዋል፣ አሁንም በመካሄድ ላይ ይገኛሉ።ከአንድ አመት በፊት በፕሪቶርያው ስምምነት የቆመው የአማራና የአፋር ክልሎችን ጨምሮ በዋናነት በትግራይ በተካሄደውጦርነት ብቻ በታሪካችን…
