Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
English News
0

African Union calls for demilitarizing Khartoum

The Peace and Security Council (PSC) of the African Union (AU) has issued a call to demilitarize Khartoum and ensure the delivery of humanitarian assistance to the war-affected population. The council held a meeting on June 15 to discuss the situation in the Horn of African countries, with a particular focus on Sudan. Following the…

English News
0

Rwanda to host key trade insurance event in July

Kigali, Rwanda will welcome leading African finance ministers and investors in July for the annual general meeting of the African Trade Insurance Agency and an investor roundtable on trade and investment risks on the continent. The African Trade Insurance Agency (ATI) announced that its 23rd Ordinary Annual General Meeting of Shareholders will take place from…

አማርኛ ዜና
0

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት እንዳለ ይታያል ብሏል፡፡ ይህንን ልዩነት እና አለመግባባት መፍታትና ሀገራዊ መግባባት ላይ መድረስ አስፈላጊ መሆኑንም አጽንኦት…

አማርኛ ዜና
0

የሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው

በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ ማህበር (ዩኤንኤ-ሩሲያ) ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። በፎረሙ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጄኒ ተረኺን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ተወካዮች፣ የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ከተሞች ተወካዮች፣ ምሁራን፣ ወጣቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እየተሳተፉ ነው። ፎረሙ “የከተሞች የወደፊት ዘላቂ…

አማርኛ ዜና
0

በለስልጣኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ

የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለመውጫ ፈተና ለተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ያላደረሱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅታቸውን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን አስታውሷል፡፡ ይሁን እንጂ ለተማሪዎቻቸው በቂ መረጃ ያላደረሱ እና የትና መቼ እንደሚፈተኑ ያላሳወቁ አንዳንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸው በክትትል መረጋገጡን…

አማርኛ ዜና
0

ቻይና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማትን ለማሳደግ ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

ቻይና በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል ልማትን በማሳደግ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የኢትዮጵያ፣ የቻይና መንግስት እና የተመድ የልማት ፕሮግራም የባዮጋዝ፣ የባዮማስ እና የፀሐይ ኃይል የደቡብ ደቡብ የሶስትዮሽ የልማት ትብብር ማዕቀፍን መሰረት ያደረገ አዲስ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርመዋል። በሶስትዮሽ የትብብር ስምምነቱ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር ኢ/ር) ÷ የቻይና መንግስት እና…

አማርኛ ዜና
0

የኢትዮጵያ የባህር ሃይል ያሰለጠናቸውን ባህረኞች እያስመረቀ ነው

የኢትዮጵያ የባህር ሃይል በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን ባህረኞች እያስመረቀ ነው። በመርሃግብሩ የጦር ሃይሎች ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ክንዱ ገዙ፣ ጀነራል መኮንኖች፣ የነባር ባህር ሃይል አባላት፣ የተመራቂ ቤተሰቦችና የተለያዩ አገራት ወታደራዊ አታሼዎች ተገኝተዋል። ኢዚኣ

ዜና ትግርኛ
0

ብዝተፈላለዩ ሙያታት ዝሰልጠኑ ኣባላት ሓይሊ ባሕሪ ተመሪቖም

ሓይሊ ባሕሪ ኢትዮጵያ ብዝተፈላለዩ ሙያታት ዘሰልጠኖም ኣባላት ሓይሊ ባሕሪ ኣመሪቑ። እቶም ተመረቕቲ ብናቪጌሽን፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ ኮሙኒኬሽን፣ ኣርማመንትን ካልኦት ሙያታትን ኣብ ውሽጢ ዓዲን ወፃኢን ዝሰልጠኑ ከምዝኾኑ ተገሊፁ። ኣብቲ ስነስርዓት ምረቓ፥ ላዕለዋት ኢታማዦር ሹም ሓይሊታት ምክልኻል ሃገር ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፥ ዋና ኣዛዚ ሓይሊ ኣየር ኢትዮጵያ ሪር አድሚራል ክንዱ ገዙንካልኦት ፃውዒት ዝተገበረሎም ኣካላትን ተረኺቦም። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፥…

ዜና ትግርኛ
0

ዓለም ለኸ ትካል ምትሕብባር ትምህርቲ ፈላማይ ፍሉይ ጉባኤኡ ኣብ ኢትዮጵያ ምስላጥ ጀሚሩ

ዓለም ለኸ ትካል ምትሕብባር ትምህርቲ(ኦኢሲ) ፈላማይ ፍሉይ ጉባኤኡ ኣብ ኢትዮጵያ ምስላጥ ጀሚሩ። ኣብቲ ጉባኤ ምክትል ቀዳማይ ሚኒስትርን ሚኒስትር ጉዳያት ወፃኢን ኣይተ ደመቀ መኮነን፣ ዋና ፀሓፊ እቲ ትካል ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም፣ መዳርግቲ ኣካላት ተምህርቲ፣ ኣምባሳደራት ሃገራት ኣፍሪካን ካለኦትቨ ፃውዒት ዝተገበረሎም ኣካላትን ተረኺቦም። ኣብ ዓውዲ ትምህርቲ ማዕርነት፣ ፍትሓውነትን መሰረት ዝገበረ መትሕብባር ምፍጣር ኣብ ዘኽእሉ ኩነታት ዘተን…

ዜና ትግርኛ
0

ኮሚቴ ኣመራርሓ ውድድርን ስነ-ስርዓትን ፕሪሚየርሊግ ዝተፈላለዩ ውሳነታት ኣመሓላሊፉ

ኮሚቴ ኣመራርሓ ውድድርን ስነ-ስርዓትን ፕሪሚየርሊግ ኢትዮጵያ ትማሊ ኣብ ዘካየዶ ኣኼባ ዝተፈላለዩ ውሳነታት ኣመሓላሊፉ። ኣብ መበል 28 ሰሙን ፕሪሚየር ሊግ ዝተኻየዱ ግጥማት ሓዊሱ ካልኦት ካብ ዳያኑን ተዓዘብቲን ዝቐረቡሉ ፀብፃባት ድሕሪ ምምርማር ኢዩ እቲ ኮሚቴ ውሳነ ኣሕሊፉ ዘሎ፡፡ ብመሰረት እቲ ውሳነ÷ 22 ሰነ 2015 ዓ.ም ዝካየዱ ክልተ ፀወታታት ብተመሳሳሊ ሰዓት ኣብ ዝተፈላለየ ሜዳ ክካየዱ ኢዮም፡፡ ብምዃኑ ጋንታ…

ዜና ትግርኛ
0

ኣብ በጀት ዓመት 2014 ልዕሊ 15 ቢሊየን ብር ውዙፍ ተኣካቢ ሒሳብ ተረኺቡ

ኣብ በጀት ዓመት 2014 ልዕሊ 15 ቢሊየን ብር ኣብ ዝተፈላላያ ትካላት ውዙፍ ተኣካቢ ሒሳብ ከምዝተረኸበ ዋና ኦዲተር ፌዴራል ገሊፁ። ኣብ እዋኖም ዘይተወራረዱ ውዙፍ ተኣካቢ ሒሳብ ኣብ ዝተገበረ 131 ኣብያተ ዕዮ ብሓፈሻ ልዕሊ 15 ቢሊየንን 125 ሚሊየንን ብር ሒሳብ ከምዘሎ ብኦዲት ከምዝተረጋገፀ ዋና ኦዲር መሰረት ዳምጤ ገሊፀን። ሚኒስቴር ጥዕና፣ ሚኒስቴር ማይ መስኖን ከባቢ ቆላን ልምዓትን፣ ኮሚሽን…

ዜና ትግርኛ
0

ማሕበር ተጋሩ ደቡብ ኣፍሪካ ልዕሊ 3 ነጥቢ 2 ሚልዮን ብር ዝግመት ናውቲ ሕክምና መጥባሕቲ ንሪፈራል ሆስፒታል ዓይደር ለጊሶም።

ሓገዝ ዝተረከበ ሪፈራል ሆስፒታል ዓይደር ንሰናይ ተግባር እቶም ዲያስፖራ ዘመስገነ ኮይኑ ካልኦት ተጋሩን ፈተውቲ ትግራይን ፃውዒት እቲ ሆስፒታል ተቐቢሎም እጃሞም ከበርክቱ ፀዊዑ። ሪፈራል ሆስፒታል ዓይደር ብሰንኪ እቲ ኣብ ትግራይ ዘጋጠመ ጆኖሳይዳዊ ኲናት ቀረብ ዝተፈላለዩ ናውቲ ሕክምና ስለ ዘጋጠሞ ንተጋሩን ደገፍቲ ትግራይን ፃዊዒት ሓገዝ እንናቕረበ መፂኡ እዩ። ኣብ ደቡብ ኣፍሪካ ዝነብሩ ተጋሩ ዲያስፖራ ድማ ፃዊዒት እቲ…

ዜና ትግርኛ
0

መበል 1444 ዓመት በዓል ዒድ ኣል ኣድሓ ዓረፋ እንትነኽብር ብዘይኣፈላላይ ፅጉማት ብምትሕግጋዝ ክኸውን ይግባእ ኢሉላዕለዋይ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ።

መበል 1444 በዓል ዒድ ኣልኣድሓ ዓረፉ ምኽንያት ብምግባር መግለፂ ዝሃቡ ፕረዚደንት ላዕለዋይ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ ሸኽ ኣደም ዓብደልቃድር፤ ንመላእ ሰዓብቲ እስልምና እንኳዕ ናብዚ በዓል ኣብፀሓኩም ኢሎም። ናይ ሎሚ ዓመት በዓል ዒድ ኣልኣድሓ ኣብ ተነፃፃሪ ሰላም ኾይና ነኽብሮ ስለዘለና ካብ ናይ ዝሓለፉ ክልተ ዓማውቲ ፍሉይ ይገብሮ ዝበሉ እቶም ፕረዚደንት ፤ ይኹን ምበር ህዝቢ ትግራይ…

አማርኛ ዜና
0

የስንዴ መውቂያ ማሽን ሽግግር ተደረገ

በኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የተሰራ የስንዴ መውቂያ ማሽንን አብዝተው ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለሚያደርጉ ለተለያዩ አብዥ ( አምራች) ኢንዱስትሪዎች ሽግግር ተደረገ። በሽግግር መርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡልልታ፤ የስንዴ መውቂያ ማሽኑ ለአርሶ አደሮች ዘርፈ ብዙ ጥቅም ይሰጣል ብለዋል። የሀገሪቱ የስንዴ ምርት እየጨመረ ሲመጣ ቴክኖሎጂና የፈጠራ ስራ እያደገ መምጣት አለበት ያሉት…

አማርኛ ዜና
0

310 ግራም የወርቅ ማዕድን በመኖሪያ ቤታቸው ያከማቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

310 ግራም የወርቅ ማዕድን በመኖሪያ ቤታቸው ያከማቹ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በጋንቤላ ክልል አኟክ ዞን በዲማ ከተማ 310 ግራም የወርቅ ማዕድን፣ አንድ ኪ.ግ የወርቅ ቅላጭ መሰል፣ ከመቶ ሰላሳ አምስት ሺህ ብር በላይ፣ አራት ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ከ101 መሰል ጥይቶች ጋር፣ ሶስት ሽጉጥ ከ14 መሰል ጥይቶች ጋር ይዘው የተገኙ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው እንደሚገኝ…

አማርኛ ዜና
0

በሊዝ ለጨረታ ከቀረቡት 287 ቦታዎች በአጠቃላይ 12.2 ቢሊዮን ብር ማግኘት ተችሏል – የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ

በሊዝ ለጨረታ ከቀረቡት 287 ቦታዎች በአጠቃላይ 12.2 ቢሊዮን ብር ማግኘት መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የለማ መሬት ማስተላለፍ ቡድን መሪ የሆኑትን አቶ ሀብታሙ ተስፋዬ እንዳሉት፤ በአዲስ አበባ ከተማ በአጠቃላይ 297 ያክል ቦታዎች ለጨረታ የቀረቡ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 4 ቦታዎች ለጨረታ ብቁ እንዳልሆኑ…

አማርኛ ዜና
0

ኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ አቅርቦትን ለማረጋገጥ እያደረገች ያለውን ጥረት የልማት አጋሮች እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ

ኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ አቅርቦትን ለማረጋገጥ እያደረገች ላለው ጥረት የልማት አጋሮች ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በአንድ ቋት የመጠጥ ውሃ፣ ሳኒቴሽን እና ሃይጂን በውሃ ልማት እና ኢነርጂ ላይ ትኩረቱን ያደረገውና ለሁለት ቀናት የሚቆየው 11ኛው ጉባኤ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። በዚህ ወቅት እንደተጠቀሰው ዜጎችን በንጹሕ የመጠጥ ውሃ…

አማርኛ ዜና
0

ኢትዮጵያን ህንድን ኣብ ዓውዲ ቡን ብሓባር ንምስራሕ ኣብ ዝኽእላሉ ዘተ ተኻይዱ

ዋና ዳይሬክተር በዓል መዚ ቡንን ሻሂን ኢትዮጵያ (ዶ/ር) ኣዱኛ ደበላ ምስ ኣምባሳደር ህንዲ ኣብ ኢትዮጵያ ሽሪ ሮበርት ዘትዮም። ኣብ ዘተኦም ድማ ኢትዮጵያን ህንድን ኣብ ዓውዲ ቡንን ሻሂን ብሓባር ክሰርሓ ዝኽእላሉ ኩነታት ተመያይጦም። (ዶ/ር) ኣዱኛ ደበላ÷ ኢትዮጵያን ህንድን ነዊሕ እዋን ዝፀንሐ ዲፕሎማስያዊ ርክብ ዘለወን ሃገራት ስለዝኾና፤ ኣብ ብርክት ዝበሉ ጉዳያት ክተሓባበራን ክሰርሓን ዝፀንሓ ምዃነን ፀሪሖም። ኣብ…

ዜና ትግርኛ
0

ሚኒስቴር መስኖን ቆላማ ከባቢን ምስ “ሃይፈር ፕሮጀክት ኢንተርናሽናል” ብሓባር ንምስራሕ ተስማዕሚዑ

ሚኒስቴር መስኖን ቆላማ ከባቢን ምስ ዓለም ለኸ “ሃይፈር ፕሮጀክት ኢንተርናሽናል” ብሓባር ንምስራሕ ስምምዕነት ተፈራሪሙ። እቲ ስምምዕነት÷ ሚኒስትር መስኖን ቆላማ ከባቢን ኣይሻ መሓመድ (ኢ/ር)ን ፕሬዚዳንትን ዋና ፈፃሚ ስራሕ ”ሃይፈር ፕሮጀክት ኢንተርናሽናል” ሶሪታ ሳንዶሻን ፈሪሞምዎ፡፡ ኣይሻ መሓመድ (ኢ/ር )÷ ኢትዮጵያ ንብረት ኣየር መሰረት ዝገበሩ ስራሕቲ ዘላቒ ልምዓት ንምትግባር ኣብ ትገብሮ ፃዕሪ ምስ ”ሃይፈር ፕሮጀክት ኢንተርናሽናል” ዝተገበረ ስምምዕት…

አማርኛ ዜና
0

የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ማገዝ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የምክክር መድረክ ተካሄደ

የግብርናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ ማገዝ በሚቻልበት ሁኔታና ቴክኖሎጂውም በግብርናው እድገት ላይ ባለው ሚና ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሚልኬሳ ጃገመ (ዶ/ር) እንደገለፁት የአንድ ሀገር አምራች ኢንዱስትሪ መስፋፋትና ማደግ ሀገሪቱ ለምታስመዘግበው ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል። በተለይም ኢትዮጵያ እየተከተለችው ላለው ፈጣን የእድገት ጉዞ የግብርናውን ዘርፍ በጥናትና ምርምር የታገዘ ምርትና…

አማርኛ ዜና
0

ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በማዋል የህዝባችንን አብሮነት ማጠናከሪያ ማድረግ ይኖርብናል!” ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር)

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በማዋል የህዝባችን ተቻችሎና ተከባብሮ የመኖር ባህልና እሴት ይበልጥ ማጠናከሪያ ማድረግ ይኖርብናል!” ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ የኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽነትን ተከትሎ ማሕበራዊ ሚዲያው ተጽዕኖ ፈጣሪና ቀዳሚ የሕዝብ የመገናኛ አማራጭ ሆኗል። ይህም በመሆኑ ተፈላጊ መረጃዎችን በፍጥነት በማድረስ በሕዝብ ሕልውና ውስጥ…

አማርኛ ዜና
0

ከ900 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ሕትመት እየተካሄደ ነው – የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ

በሶማሌ ክልል ለ2016 የትምህርት ዘመን የሚሰራጭ ተጨማሪ ከ900 ሺህ በላይ መጽሐፍት ሕትመት እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዱላሂ አብዲ አደን በክልሉ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም ትምህርት ቤቶች እየተተገበረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በበጀት አመቱ በየትምህርት አይነቶቹ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ከ467 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ታትሞ መሰራጨቱን ገልጸዋል። ለመጪው 2016 ትምህርት ዘመን…

አማርኛ ዜና
0

የማዕድን እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አሲዳማ አፈርን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማከም በሚያስችል ሁኔታ ላይ የማዕድን እና የግብርና ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ የዜጎችን የምግብ ፍላጎት ለማረጋገጥ አሲዳማ አፈርን ማከም እንደሚያስፈልግ ጠቁመው በግብርና ኖራ አመራረት ላይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በጋራ ለመስራት ያለውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በበኩላቸው ማዕድን ሚኒስቴር ምርትና ምርታማነት ላይ…

አማርኛ ዜና
0

በአክሱምና ዛላምበሳ ከተሞች ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በአክሱምና ዛላምበሳ ከተሞች ለማህበራዊ ችግር የተጋለጡ ተማሪዎች 740 ሺሕ ብር ግምት ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። የወንድማሞች ማህበር ለሰው ልጅ የተሰኘ ሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ካናዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር ድጋፍ ማድረጉን ዛሬ በተካሄደ የርክክብ ስነ ስርአት ላይ ተጠቅሷል። የድርጅቱ መስራችና አስተባባሪ መምህር ፍቅሩ አሰፋ የትምህርት ቁሳቁሱን ባስረከቡበት ወቅት…

English News
0

Update: Ethiopia Election Board Chairperson resigns

Birtukan Mideksa, Chairperson of the National Election Board of Ethiopia (NEBE), has resigned from her position citing personal need for “a long-term rest to maintain my health.” Birtukan announced her resignation via her Facebook page and said that she has already informed the office of the Speaker of the House of People’s Representatives (HoPR) on…

አማርኛ ዜና
0

ማዕከላዊና ሰሜን ጎንደር ዞኖች የሥራ ማቆም አድማ እየተደረገ ነው።

የሥራ ማቆም አድማው መንግሥት ወልቃይትን ለትግራይ ለመመለስ ስለወሰነ ለመቃወም ያለመ ነው ተብሉዋል። በዚህ ምክንያት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የግል ተቋማት ዝግ መሆናቸው እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት መቆሙ ታውቋል። ጃኖ ቅማንት ሚድያ

ዜና ትግርኛ
0

ሰሙናዊ መግለፂ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ

1) ብዝኸፈአ መልክዑ፡ ኣብ ሓደጋ ዝኣተወ ግዝኣታዊ ሓድነት ትግራይ! ብዙሕ ክፋል መሬታ ኣብ ኢድ ፀላእቲ ዝርከብዋ ትግራይና፡ መሬታን ህዝባን ክሳብ ሐዚ መሊሳ ዘይረኸበት ኾይና፤ ፀላእቲ ኣብ ዝተቖፃፀርዎ መሬትና ዘሎ ህዝብና ድማ መዓልቲ ብዝሓደረ ቑፅሪ መከርኡ እናተጋደደ ይርከብ። ፖለቲካዊን ዲፕሎማስያዊን ሕመቕ ‘ገዛኢ ትግራይ’ ተበሊፁ ኣላማጣ ንዝተርአየ ጉጅለ ኤምባሲ ኣሜሪካ፡ ሳወት ብግልፂ ‘ዓብይ ጌጋ ከም ዝኾነን ክእረም…

ዜና ትግርኛ
0

ኣይተ ደመቀ መኮንን ኣብ ድሬዳዋ ዝርከቡ ትካላት ቢዝነስ ዑደት ኣሳሊጦም

ምክትል ቀዳማይ ሚኒስትርን ሚኒስትር ጉዳያት ወፃኢን ደመቀ መኮንን ኣብ ድሬዳዋ ዝርከቡ ትካላት ቢዝነስ ዑደት ኣሳሊጦም። እቶም ትካላት ቢዝነስ÷ ናፃ ዞባ ቢዝነስ ድሬዳዋን ደረቅ ወደብ ድሬዳዋን ሓዊሱ መገጣጠሚ መኪና፣ ጨርቀ መርቂ፣ ፕላስቲክን በዓል ሰለስተ እግሪ ተሽከርከርቲን ኣብ ምፍራይ ዝተዋፈሩ ኢዮም። ኣገልግሎት ባቡር ብሓዱሽን በዝዘመነ ኩነታን ተሃኒፁ ስራሕ ምጅማሩ÷ ድሬዳዋ ንትካላት ቢዝነስ ተመራፂት ምግባሩ ተገሊፁ፡፡ ካብዚ ብተወሳኺ…

አማርኛ ዜና
0

በአብርሆት ቤተ መጻህፍት የዲጂታላይዜሽን አገልግልት ሥራ ጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአብርሆት ቤተ መጻህፍት የዲጂታላይዚሽን አገልግሎት ሥራ ማስጀመራቸውን ገለጹ። ቤተ መጻህፍቱ አሁን በሚሰጠው አገልግሎት በአማካይ በቀን ከ15 ሺሕ በላይ አንባቢዎችን የሚያስተናግድ ሲሆን ዛሬ በተጀመረው እና 80 ሺሕ መጻህፍት ዲጂታል በተደረጉበት አገልግሎት ከእጥፍ በላይ አንባቢዎችን መድረስ ያስችላል ብለዋል። ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መረጃ “ትውልዱ የሚያነብበት ስፍራ በማጣቱ እንጂ…

አማርኛ ዜና
0

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የቢዝነስ ተቋማትን ጎበኙ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙትን የድሬዳዋ ነጻ የቢዝነስ ቀጣና፣ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ እና ድሬዳዋ ሞተርስን ጎብኝተዋል። የቢዝነስ ተቋማቶች በዋናነት በመኪና መገጣጠም፣ ጨርቃ-ጨርቅ፣ ፕላስቲክ እና ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ በማምረት ላይ የተሰማሩ ናቸው። በጉብኝቱ ላይ የድሬዳዋ ምክትል ከንቲባ እና ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ ሀርቢ ቡህ እንዲሁም የከተማዋ የተለያዩ የስራ ኃላፊዎች…

አማርኛ ዜና
0

የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል አገር አቀፍ ንቅናቄ ሊካሄድ መሆኑ ተገለጸ

የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ህብረተሰቡን ያሳተፈ አገር አቀፍ የህዝብ ንቅናቄ ከሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ሊያካሄድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለጹት አገር አቀፍ ንቅናቄው ህብረተሰቡ የትምህርት መሠረተ ልማትን በማሻሻል የመማር ማስተማሩን ሂደት በባለቤትነት እንዲደግፍ ለማድረግ ነው፡፡ የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት የማሻሻል ተግባር ለመንግስት ብቻ የተተወ ስራ…

ዜና ትግርኛ
0

ብሰንኪ ሕፅረት ናውቲ ትምህርቲ ልዕሊ 5 ሽሕ ተምሃሮ ናብ መኣዲ ትምህርቲ ከም ዘይኣተው ቤት ፅሕፈት ትምህርቲ ወረዳ ቀይሕ ተኽሊ ኣፍሊጡ።

ተምሃሪት 4ይ ክፍሊ ሙሉእ 1ይ ብርኪ ቤት ትምህርቲ መንጂ ዝኾነት ኣብረሀት ገብረሚካኤል ሐዚ 7ይ ክፍሊ ክትማሃር ዝግባኣ እኳ እንተነበረ ብሰንኪ ኣብ ትግራይ ዝተኣወጀ ጆኖሳይዳዊ ኵናት 4ይ ክፍሊ ክትማሃር ተገዲዳ። ካብ ኲናትን ወረ ኲናት ወፅዮም ተምሃሮ ናብ መኣዲ ትምህርቲ ምእታዎም ሕጉስቲ ምዃና ዝገለፀት ተምሃሪት ኣብረሀት ናውቲ ትምህርቲ ሰለ ዘይተማለአላ ግና ሐዚ እውን ሕጉስቲ ከምዘይኮነት ትዛረብ። መምህርት…

ዜና ትግርኛ
0

ዝኽሪ ሜጀር ጀነራል ገዛኢ ኣበራን እታ ብስሙ ዝተሰየመት አሃዱ ዛጊድ ዝሰርሐቶም መስተንክራዊ ቅያታትን እተዘነቱ መፅሓፍ ንምምራቅን ዝዓለመ መድረኽ ተሳሊጡ።

ኣብቲ መድረክ ተጋዳላይ ይፍጠር ታደለ (ሃገራዊ) ሕድሪ ናይ ትማልን ናይሎምን ብፆትና ሒዞምዎም ዝተበገሱ ዕላማታት ከምኡ እውን ድሌታቶምን ባህግታቶምን ንምዕዋት ብዝለዓለ ወነን ሕራነን ከም እንፍፅም ቓልና እንሕድሰሉን ኣብ ዳግመ ህንፀትን ሕውየትን ትግራይ እንረባረበሉን ዝተፈለየ እዋን ምኳኑ ተዛሪቡ። ተጋዳላይ ማሾ በየነ ብወገኑ ኣብ ትግራይ ዝተፈፀመ ጆኖሳይዳዊ ኹናት ስዒቡ ዝበፅሐ ጥፍኣትን ብርሰትን ክነሕዊ ሻማ ሻማ ክንብል ከም ዝግባእ…

አማርኛ ዜና
0

በክልሉ እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ውጤታማ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳ

በደቡብ ክልል ከዚህ ቀደም ለእርሻ አገልግሎት ያልዋሉ ለም መሬቶችን ለአልሚ ባለሀብቶች በመስጠት እየተካሄደ ያለው የኢንቨስትመንት ዘርፍ ተስፋ ሰጪ ውጤት ታይቶበታል ሲሉ አቶ ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡ አቶ ርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ እና የአቶ ዳኜ ዳባን የግብርና ኢንቨስትመንት ስራ ጎብኝተዋል፡፡ ባለሀብቶቹ በተሰጣቸው የኢንቨስትመንት አካባቢዎች የመንገድ መሰረተ ልማት ስራዎችን በማስፋፋት እያለሙ መሆኑን አቶ…

አማርኛ ዜና
0

የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አከናወኑ

የወሰን ተሻጋሪ የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች በአጋሮ ከተማ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ መርሐ ግብሩ “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሐሳብ ነው የተጀመረው፡፡ በዛሬው መርሐ ግብር ከ 5 ሺህ በላይ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን÷ የደም ልገሳና የአቅመ ደካማ ወገኖች ቤት እድሳትም ተከናውኗል፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በማስጀመሪያ መርሐ…

አማርኛ ዜና
0

በሰሜን ሸዋ ዞን የህብረተሠቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በሰሜን ሸዋ ዞን ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ በመታጠቅ የህብረተሰቡን ሠላም ለማናጋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጥፋት ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የጥፋት ቡድኑ አባላት በዞኑ ፀጥታ ኃይል እና በመከላከያ ሠራዊቱ የተቀናጀ ዘመቻ እኩይ ዓላማቸውን ለመፈፀም እየተማከሩ ባሉበት ወቅት ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት። በቁጥጥር ሥር የዋሉት የቡድኑ አባላት ቁጥር 25 ሲሆን÷ ከዚህ ቀደም የመከላከያ ሠራዊትና የልዩ ኃይል…