የቀድሞው የሩሲያ ሰላይ ነው ተብሎ የተጠረጠረው አሳ ነባሪ በስዊድን የባህር ዳርቻ ላይ ታየ
የቀድሞ የሩሲያ ሰላይ ነው ተብሎ የተጠረጠረው አሳ ነባሪ (ዌል) በስዊድን የባህር ዳርቻ ላይ መታየቱን ቤሉጋ አሳነባሪን ለመከታተል የሚሰራው ድርጅት አስታወቀ። በአካባቢው ‘ሃቫልድሚር’ የሚል ስም የተሰጠው ይህ አሳ ነባሪ፣ መጀመሪያ ላይ ሩሲያ ሰራሽ ቀበቶ ተጠልቆለት በኖርዌይ የባህርዳርቻ ላይ የታየው እንደ አውሮፓውያኑ 2019 ነበር። ከኖርዌይ ሰሜናዊ ክፍል ወደ ደቡብ አቅጣጫ ቀስ እያለ በመጓዝ ዓመታትን አሳልፏል። ነገር ግን…
