Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ በጅቡቲ ይካሄዳል

14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሰኞ በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገለጸ።

ድርጅቱ እንዳለው በጉባዔው ላይ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

13ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ በ2012 ዓ.ም መካሄዱ ይታወሳል፡፡

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *