Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

ሰኔ 5/2015 (ዋልታ) 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በጅቡቲ መካሄድ ጀምሯል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በጉባኤው ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።

በጉባኤው የኢጋድ አባል አገራት መሪዎች እና ባለስልጣናት የሚሳተፉ ሲሆን ቀጣናዊ ተቋሙ በምስራቅ አፍሪካ እየተከናወኑ ላሉ ስራዎች እየሰጠ ያለውን ምላሽ ጨምሮ በተለያዩ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር ተገልጿል።

የደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደት ያለበት ደረጃ በጉባኤው ላይ እንደሚገመገምም ተገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *