Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ ጋር ተወያይተዋል።

በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር አብረው እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።

በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች የትብብር ዕድሎችን ለማስፋት አብረን እንደሚሰሩም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

ኤፍ ቢ ሲ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *