Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ልዩ መልዕክተኛውን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት አስታውቀዋል።

ዋልታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *