Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ገብተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩና ልኡካን ቡድናቸው ቅዱስ ፒተርስበርግ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በክብር ዘብ ሰላምታ የታጀበ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

በከተማው የሚገኘውን እና በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተሰዉ የሩሲያ ሠማእታትን ለመዘከር የአበባ ጉንጉን የማኖር ስነ-ሥርአትም አከናውነዋል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ የተገነባውን ሙዚየምም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *