ዩክሬን ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በወሰደችው የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ስምንት መንደሮችን መልሳ መቆጣጠር መቻሏን አስታወቀች፡፡
የዩክሬን ምክትል የመከላከያ ሚኒስትሯ ሃና ማሊያር የዩክሬን ጦር በሁለት ሳምንታት ውስጥ እስከ ሰባት ኪሎ ሜትር መሬት ወደ ሩሲያ መስመር ገብቶ መያዙን ተናግረዋል።
እንደ አልጀዚራ ዘገባ በተለይ በሩሲያ በተያዙ የባህር ዳርቻ አካባቢ የሚገኙ ሁለት ከተሞችን መልሶ መያዝ መቻሉን አስታውቀዋል፡፡
ዋልታ
