ከሊይ የተዘረዘሩትን 3 ጥያቄዎች ሇመመሇስ ሇበርካታ ጊዜያት ሇሰጋቸውና ሇቁስ አምረው ያሌሰገደ የተሇያዩ የእምነት አባቶችን፣ የጎሳ መሪዎችን፤ የፖሇቲካ ፤ የግብረ ስናይ ዴርጅትና የመንግስት ተጠሪዎች/ሃሊፊዎችን፤ ከጥቁሩ ከነጩ ስብጥር የሆኑ የህብረተሰብ ክፍልቸን ጭምር በአካሌ ቀርቤ ተወያይቻሇሁ፡፡ ከዚህም ባሻገር እነኝህን ጥያቄዎች ሇመመሇስ ከተሳትፍኩባቸው የጥናት ግኝቶች እና ካነበብኳቸው በርካታ የሃገር ውስጥና የውጪ ጥናታዊ ጽሑፎችን በጥሌቅ መርምሬ አሇሁ፡፡ በውጤቱም በመሰረታዊ መሌኩ በሁለም ሰው ሌብ ውስጥ፣ በሀይማኖት የባህሊዊን ትዛዛት ጨምሮ፣ በፖሇቲካ፣ በመንግስትና በግብራ ሰናይ ዴርጅቶች አዋጅ፤ ፖሉሲና መመሪያዎች ሳይቅር የሚከተለት ሃሳቦች ዋና፣ ገዢና የጋራ መርሆች ሆነው አግኝቻቸዋሇሁ፡፡ …..Read More…
