Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ለስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ


የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ኢሌና ማርኩዌዝ ሚና በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጨምሮ ሌሎችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ለምክትል ፕሬዚዳንቷ አቀባበል አድርገዋል።

ኢቢሲ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *