የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በክልሉ የተገነቡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ምረቃ ላይ ለመካፈል ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቷ ሃዋሳ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ኢዜኣ
Cyber Power Tigray Media (CPT media )
ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!