Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአፍሪካ ንጹህ ሃይል 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ልትመድብ ቃል ገባች

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች፣ በኬንያ በመካሄድ ላይ ባለው የመጀመሪያው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለንጹህ ሃይል መዋዕለ ነዋይ እንደምትመድብ ቃል ገብታለች፡፡

ትናንት ሰኞ በኬንያ በተጀመረው ጉባኤ ተሳታፊ የሆኑ የሀገራት መሪዎች እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ የአየር ንብረት ለውጥ በአህጉሪቱ እያደረሰ ያለው ድርቅ እና ጎርፍ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ማፈናቀሉን፣ ድህነትንና ረሃብን ማባባሱን ተናግረዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *