የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት /ተመድ/ ለክልሉ መልሶ ግንባታ እና መልሶ ማቋቋም ሥራዎች በሚያደርገው ድጋፍ ዙሪያ በድርጅቱ የኢትዮጵያ ተጠሪ እና የሰብአዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ዶ/ር ካትሪን ሶዚ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ ውጤታማ እንደነበር ያስታወቀው የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ፣ ተመድ እስካሁን ለአፋር ክልል ላደረገው የሰብአዊ ድጋፍ ርዕሰ መስተዳድሩ ምስጋና ማቅረባቸውን ገልጿል።
ኢዜኣ
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW
የተመረጡ አጫጭር የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የቲክቶክ አካውንታችንን ይከተሉ
https://www.tiktok.com/@ebc_tiktok
