Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
ዜና ትግርኛ
0

የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር 3ነጥብ4 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ


(

በ2015 በጀት ዓመት የ3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የቢሾፍቱ የከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በቀጣይ የከተማዋን ገቢ ለማሳደግ የቱሪስቶችን ቀልብ የሚስቡ ኢንቨስትመንቶች ላይ ከፍተኛ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አለማየሁ አሰፋ በተለይም ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤ የከተማ አስተዳደሩ የሚቀጥሉትን 10 ዓመታት ማዕከል ያደረገ ፍኖተ ካርታ ነድፎ እየሰራ ነው፡፡ ይህም በተለይ በገቢ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ዕድገት እንዲያሳይ የተተለመ ነው፡ ፡ በዚህም በ2015 በጀት ዓመት አስተዳደሩ የ3 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ አግኝቷል፡፡

ከ10 ዓመቱ እቅድ ደግሞ የአምስት ዓመት ብሎም የበጀት ዓመቱ እቅድ ተነድፎ ሲሰራ የቆየ ሲሆን፤ ስኬታማ ተግባራትን ማከናወን ተችሏል ያሉት አቶ አለማየሁ፤ በ2015 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደሩ፤ 3ነጥብ4 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱ ስኬታማ አድርጎታል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *