Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

የቀድሞው የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ህይወታቸው አለፈ

የቀድሞው የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ በ86 ዓመታቸው ህይወታቸው አለፈ፡፡

ሲልቪዮ በርሉስኮኒ ጣሊያንን ከፈረንጆቹ 1994 እስከ 2011 በጠቅላይ ሚኒስትርነት አገልግለዋል፡፡

የጣሊያን ትልቁን የሚዲያ ኩባንያ የፈጠሩ ቢሊየነር ነጋዴ የነበሩት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለዩ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

ቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ከኢንፌክሽን ጋር በተያያዘ በሚላን በሚገኝ ራፋኢል ሆስፒታል ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቢቆዩም ዛሬ ህልፈታቸው ተሰምቷል፡፡

ዋልታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *