Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

የሰላም ሚኒስትሩ በስደተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገቡ

የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ ተቋም (ኢ ኤ ሲ) በስደተኞች ጉዳይ ባዘጋጁት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዩጋንዳ ገብተዋል።

ሚኒስትሩ ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በስደተኞች ጉዳይ ላይ በተዘጋጀው የሚኒስትሮች ጉባኤ በባለሙያዎች ደረጃ ትናንት በዩጋንዳ መጀመሩ ይታወቃል።

ባለሙያዎቹ የመከሩባቸውን አጀንዳዎችም ለሚኒስትሮች ስብስባ ያቀርባሉ ነው የተባለው።

ዋልታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *