Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ማዕከላዊና ሰሜን ጎንደር ዞኖች የሥራ ማቆም አድማ እየተደረገ ነው።

የሥራ ማቆም አድማው መንግሥት ወልቃይትን ለትግራይ ለመመለስ ስለወሰነ ለመቃወም ያለመ ነው ተብሉዋል።

በዚህ ምክንያት የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና የግል ተቋማት ዝግ መሆናቸው እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት መቆሙ ታውቋል።

ጃኖ ቅማንት ሚድያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *