Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ኮሚሽኑ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር በመተባበር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በተገነቡት የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ድጋፍ እና ክትትል ማድረግን የሚያስችል ፕሮጀክት በይፋ ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡

ፕሮጀክቱ ኦሲቢ ግሎባል እና ትሪፕል ላይን ከተሰኙ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እና ጉዳዩ በቅርበት ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር እንደሚተገበር ተገልጿል፡፡

ታላላቅ ዓለም አቀፍ ኢንቨስተሮች በግብርና ማቀነባበሪያው ዘርፍ ያሉ ዕድሎች እና አማራጮችን እንዲያጤኑ እድል ለመፍጠር ታስቦ እንደተዘጋጀም ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ዋልታ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *