የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ዬቭጌኒ ተርክሂን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።
የሩሲያ ከተሞች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር የሚኖራቸውን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው የትብብር መንገዶች ዙሪያ በስፋት መክረዋል።
Cyber Power Tigray Media (CPT media )
ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!