Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎችጋር ውይይት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡

በውይይቱ የኢንቨስትመንት ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን እና የቻይና አለም አቀፍ የንግድ ምክር ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ያንግ ሆንግ በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገልፀዋል፡፡

በተጨማሪም የጋራ የንግድ እና የኢንቨስትመንት የማስተዋወቅ ስራ በመስራት የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከር ከስምምነት መድረሳቸውን ከኮሚሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *