ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል።
አቶ ደመቀ÷ በቻይና የኢንቨስትመንት ዋና ማዕከል በሆነችው ጉዋንግዡ በተካሄደው የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተሳትፋዋል፡፡
በመድረኩ ባደረጉት ንግግርም የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፕራይም ሚዲያ
Cyber Power Tigray Media (CPT media )
ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!