Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

አቶ ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያተዋል፡፡

ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡

የኢትዮጵያና ሞሮኮን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *