Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።

ሁለቱ አካላት በቆይታቸው ኢትዮጵያና አሜሪካ በሁለትዮሽ ፣ ቀጠናዊ እና በባለብዙ ወገን ያላቸውን ትብብር ማጠናከርበሚያስችላቸውጉዳዮች ላይ ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

አምባሳደር ጃኮብሶን በሱዳን የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ አሜሪካ ዜጎቿን ለማስወጣት ባደረገችው ጥረት ላይ ኢትዮጵያ ላሳየችው ትብብር ምሥጋና ማቅረባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል፡፡

fbc

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *