Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

“ብልፅግና ለሴቶች፡ ሴቶች ለብልፅግና ” በሚል የሴቶች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሴቶች ህጻናትና ማህበረዊ ጉዳይ ቢሮ ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው “ሴቶች ለብልጽግና ብልጽግና ለሴቶች” በሚል የሴቶች ንቅናቄ መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ በመከናወን ላይ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የተገኙ ሲሆን፤ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ያደርጋሉ ተብሎም ይጠበቃል።

በሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ዙሪያ በየክፍለ ከተማው ሲካሄድ የቆየው የሴቶች ውይይት የማጠቃለያ የምክክር መድረክ መሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል።

በመድረኩ ከ11ዱም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ከ15 ሺህ በላይ ሴቶች ተሳታፊ ሲሆኑ ከፍተኛ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮችና የስራ ኃላፊዎችም ተገኝተዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *