Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

በኦሮሚያ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በኦሮሚያ ክልል “መከላከያ ስራዊታችን ኢትዮጵያዊነታችን” በሚል መሪ ቃል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በሸገር ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ “መከላከያ ሰራዊታችን አንድነታችንን ይገነባል፤ ፅንፈኞች ያፍራሉ” ፤”የኢትዮጵያዊነታችን አርማ የሆነውን መከላከያ ሰራዊት በመተንኮስ የስልጣን ፍላጎትን ማሳካት አይቻልም”የሚሉና ሌሎች መልዕክቶችም እየተላለፉ ነው።

በሰልፉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የዕምነት አባቶች ፣አባገዳዎች፣ ሀዳ ሲንቄዎች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *