Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የኢጋድ ፎረም ተጀመረ

በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው 64ኛው የአፍሪካ ቀንድ የኢጋድ መድረክ “የአየር ንብረት ትንበያዎች አገልግሎት የመፍትሄ እርምጃ ለመውሰድ” በሚል መሪ ቃል ተጀመረ፡፡

በመድረኩ የቀጣናው የቀጣዮቹ አራት ወራት ማለትም የሠኔ ፣ ሐምሌ ፣ ነኀሤ እና መስከረም የአየር ንብረት ትንበያዎች እና ምልከታዎች እንደሚቀርቡ የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ቃል አቀባይ ኑር ሞሐሙድ ሼክ አስታውቀዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *