Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ሰበር፡ በአሁን ሰዓት መርካቶ ህዝበ ሙስሊሙ መስጅዴን አታፍርሱ በማለት የአብይ አገዛዝ ተቋውሞ

ሰበር

በአሁን ሰዓት በአንዋር መስጅድ የአብይ አህመድ/ኦህዴድ ያፈረሳቸውን መስጂዶች በተመለከተ ከፍተኛ ተቃውሞ እያሰማ ነው ሲሉ ምንጮች ገልጸዋል። በዚህም ሳቢያ ከፍተኛ ግርግር እንደተፈጠረ ለማወቅ ችለናል።

በአሁን ሰዓት መርካቶ ህዝበ ሙስሊሙ መስጅዴን አታፍርሱ በማለት የአብይ አህመድ/ኦህዴድ አገዛዝ በዚህ መልኩ አውግዟል! ለመረጃ ቲቪ የተላኩ ምስሎች!

መረጃ ቲቪ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *