Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 16 ቢሊዮን ብር የነዳጅ ድጎማ ተደርጓል


በ2015 በጀት ዓመት መንግሥት ለሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች 16 ቢሊዮን ብር የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

ከድጎማ ሥርዓቱ 180 ሺህ የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ተሽከርካሪዎች ተጠቃሚ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የነዳጅ ውጤቶች ገበያ ጥናትና ምርምር ዳይሬክተር አቶ ለሜሳ ቱሉ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በ2015 በጀት ዓመት መንግሥት ለ180 ሺህ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተሽከርካሪዎች የ16 ቢሊዮን ብር የነዳጅ ድጎማ አድርጓል፡፡

ኢፕድ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *