Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

በሲዳማ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በሲዳማ ክልል ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።

በሀዋሳ ከተማ ሰልፉ እየተካሄደ ሲሆን ÷ከከተማዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፋቸውን እየገለፁ ነው የሚገኙት፡፡

ከህብረ ብሄራዊ ሰራዊታችን ላይ እጃችሁን አንሱ፣እሱ ሞቶ እኛን ያዳነንን ሰራዊት ማጠልሸት ይቁምና ሌሎች ሰልፈኞቹ እያሰሙ ከሚገኙት መፈክር ይጠቀሳል፡፡

ፋና

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *