Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ምርጫ ቦርድ የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ ጊዜያዊ ውጤትን ይፋ አድርጓል


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 12 ቀን 2015 በአንድ ሺህ 812 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ ያስፈጸመውንና 849 ሺህ 896 መራጮች ድምፅ የሰጡበትን የወላይታ ዞን የድጋሚ ሕዝበ ውሣኔ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ አድርጓል።

የውጤት ማዳመሩን ሥራ በዞኑ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሲያከናወን መቆየቱን ቦርዱ አስታውቋል።

በዛሬውም ዕለት ቦርዱ የውጤት የማመሳከሩንና የማዳመሩን ሥራ በማጠናቀቅ በዞን ደረጃ ጊዜያዊ ውጤቱን ይፋ ማድረጉን አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *