Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

“ሕጋዊነትን ያልተከተለ ነው” ሲል ተችቶታል።

በተጨማሪም “በተሳሳተ ፖሊሲ ላይ የተመሰረተ፣ ወቅታዊነትን ያላገናዘበ፣ አማራጭ መፍትሄዎችን ያላካተተ፣ በአድሏዊ መንገድ እየተፈፀመ ያለ እና ብዙ ሺህ ዜጎችን ለማኅራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያጋለጠ ሕገወጥ ተግባር” ነው ሲልም ኮንኖታል።

“በሸገር ከተማ ብዛት ያላቸው መስጂዶች፣ ቤተ ክርስቲያኖች እና የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች የሃይማኖት መብቶችን በሚዳፈር እና የአማኞችን ክብር በሚነካ መንገድ በአፍራሽ ግብረ ኃይል በግዳጅ እንዲፈርሱ ተደርገዋል” ብሏል።

ኢሰመኮ ከዚህ ቀደም የቤት ፈረሳው ሂደት ተገቢ ልየታ ያልተደረገበት ስለመሆነ፣ ያለበቂ ቅድመ ማስጠንቀቂያ፣ አድሎአዊ እርምጃ ስለመኖሩም በሪፖርቱ ማካተቱ ይታወሳል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *