ክቡር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዓሊ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር “…የብዙኃኑ ድሃ ህዝብ መሰረታዊ ፍላጎት እና ጥያቄ ለዘመናት የተጫነበትን የፍትህ ማጣት፤ መገፋት፤ ሙስና እና ድህነትን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጥቁር ማቅ ማልበስ ነው.” (ምንጭ፡ ደምስ አሰፋ በለጠ) ይህ “……ብፁዕ የእምነት አባቶቻችን ወደፊት የመውደቅ የንስሃ የመጨረሻው መም እግሬ አውጭኝ………” በሚል ርዕስ በወንድማችን ገበየሁ ጥናት ተኮር ትንተና ውስጥ የተካተቱት ጉዳዮች ብቻ ሳይሆኑ ባለፈው ዓመት “…በኢትዮጵያ የሰሜኑ የእርስ በእርስ ጦርነትና የሌሎች ሁከቶች መጽሐፈ ቄዳር/ The Portfolio BILL July 2022……” በሚል ርእስ የመጀመሪ ረቂቅ ጥናት ጨምሮ ላለፉት ተከታታይ አስርት አመታት በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች በአካል ጭምር ከእርስዎ ከክቡርነትዎ ጽ/ቤት ጀምሮ ለእልፍ አላፍ የሚመለከታቸው ቁልፍ የሃገር እና የውጪ አካላት ሲጋሩ የነበሩ በርካታ ድሃ ተኮር በራሪ ጽሁፎች እና ድምጾች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ እኛ የአዲስ አበባ ተገፊ የጎዳና ነዋሪ Read More….
