የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ለማፅናት እያበረከተ ላለው አስተዋፅኦ ህዝቡ ከጎኑ መሆኑን የሚያሳይ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በአዳማ፣ጅማና ሀዋሳ ሌሎችም ከተሞች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት ለሰራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ በሰልፍ እየገለፁ ይገኛሉ።
Cyber Power Tigray Media (CPT media )
ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!