Cyber Power Tigray Media (CPT media )

ሳይበር ፖወር ትግራይ ሚድያ – ነፃን ህዝባውን ሚድያ እዩ!


Follow us on:
አማርኛ ዜና
0

ሁለተኛው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ሲምፖዚየም በዚህ ሳምንት በሞሮኮ ራባት ይከናወናል፡፡ በዚህ ሲምፖዚየም ላይ የተለያዩ አፍሪካዊያን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ንግግር የሚያደርጉ ሲሆን ከእነዚህ መካከል ዶ/ር አርከበ እቁባይ አንዱ ናቸው፡፡

የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ፕሮፌሰር አርከበ በአሁኑ ወቅት መኖሪያቸው በለንደን ሲሆን በለንደን ዩኒቨርስቲ የዲቨሎፕመንት ጥናት ኢኒስቲትዩት ውስጥ አማካሪና ተመራማሪ ናቸው፡፡ በሞሮኮ የሚከናወነውን ሲምፖዚየም ያዘጋጀው ፖሊሲ ሴንተር በማስታወቂያው ላይ የአርከበ እቁባይ የልማት ጥናታዊ ትንታኔዎች እንዳያመልጧችሁ ሲል አስታውቋል፡፡ በሲምፖዚየሙ ላይ መታደም የሚቻለው በግብዣ ብቻ ነው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *